Virtual Townhall with the Ethiopian Community
When |
Dec 12, 2020
from 01:00 PM to 02:30 PM |
---|---|
Add event to calendar |
Outlook/Android Apple iPhone/iPad |
Representatives from Olmsted County Public Health and Rochester Public Schools will join a virtual townhall with Diversity Council’s Community Mobilization Resource Coalition and Rochester Ethiopian Community. Information related to COVID-19, what to do if you test positive or come into contact with someone who tests positive, school and student support services, and access to food and other resources will be shared. You will have the opportunity to ask any questions you have about COVID-19. If you would like to send your questions in ahead of time, email [email protected]. Professional interpreters will be joining. The event will be livestreamed onto Diversity Council’s Facebook page. Please share widely!
ከኦልመስቴድ ካውንቲ የማህበረሰብ ጤና አገልግሎት፣ እና የሮቸስተር የህዝብ ትምህርት ቤቶች ተወካዮች የሚገኙበት እንዲሁም የማህበረሰብ ሞቢላይዜሽን አቅርቦት ጥምረት እና ከሮቸስተር የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ጋር የሚደረገውን ውይይት እንድሳ ተፉ ተጋብዘዋል።
ስለ ኮቪድ-19 መረጃዎች ይቀርባሉ፣ ኮቪድ-19 እንዳለብን በምርመራ ከተረጋገጠ ወይም ኮቪድ-19 ከያዘው ሰው ጋር አካላዊ ንክኪ የነበረበት አጋጣሚ ካለ ማድረግ ፣ ስለሚገባን ነገር ገለጻ ይደረጋል እንዲሁም ፣ የትምህርት ቤት እና የተማሪዎች ድጋፍ አገልግሎቶች ስለምግብ እና ሌሎች መረሰረታዊ አገልገሎቶች ገለጻ ይደረጋል።
ስለ ኮቪድ-19 ያለዎትን ማንኛውንም ጥያቄ ለመጠየቅ እድል ይኖርዎታል ፡፡ ጥያቄዎችዎን አስቀድመው ለመላክ ከፈለጉ በኢሜል [email protected] ይላኩልን፡፡
ዝግጅቱን የሚያስተረጉም ባለሙያም ተዘጋጅቷል።
ዝግጅቱ በዳይቨርሲቲ ካውንስል የፌስቡክ ገጽ ላይ በቀጥታ ስርጭት ይለቀቃል። እባክዎ ይሄንን ጥሪ ለሁሉም ሰው ያዳርሱ!